ግራኒት ዣካ ከብሔራዊ ቡድኑ ታገደ ! የስዊዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን አምበል ግራኒት ዣካ የህግ ምርመራ… — ኤራ ጆርናል(Era journal) Official! — TG.ME

ግራኒት ዣካ ከብሔራዊ ቡድኑ ታገደ ! የስዊዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን አምበል ግራኒት ዣካ የህግ ምርመራ እየተካሄደበት እንደሚገኝ ተገልጿል። ግራኒት ዣካ አስፈላጊውን ክትባት ሳያደርግ በሀሰት የኮቪድ ሰርተፍኬት ወስዷል በሚል ተጠርጥሯል። በዚህም ምክንያት ግራኒት ዣካ እና የህክምና ባለሙያው ላይ ምርመራ እየተካሄደ እንደሚገኝ ተገልጿል። የግራኒት ዣካ ጥፋት እስከ አምስት አመታት ለእስር ሊዳርገው እንደሚችል ተዘግቧል። ይህንንም ተከትሎ የስዊዘርላንድ እግርኳስ ፌ…

September 21, 2026 12