ሜሲ ባለፈው ወር ከብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉ ማረጋገጡ የሚታወስ ቢሆንም፣ አሁን በመስከረም 26 ቀን በቦነስ… — ኤራ ጆርናል(Era journal) Official! — TG.ME

ሜሲ ባለፈው ወር ከብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉ ማረጋገጡ የሚታወስ ቢሆንም፣ አሁን በመስከረም 26 ቀን በቦነስ አየርስ ከቤኒን ብሔራዊ ቡድን ጋር በሚደረግ የወዳጅነት ጨዋታ አርጀንቲናዊያን ደጋፊዎቹን በአካል ተሰናብቶ የመጨረሻውን የብሔራዊ ቡድን ጨዋታውን ያደርጋል። የ2022 የኳታር ዓለም ዋንጫ ባለድል የአርጀንቲና ቡድን አባላት በሙሉ በፈረንጆቹ ጥቅምት 6, 2026 በአርጀንቲና ቦነስአየርስ በሚካሄደው የአርጀንቲና እና ቤኒን የወዳጅነት ጨዋታ ላይ ለሊዮኔል ሜሲ የሚሰጠው…

September 16, 2026 19