የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲስፕሊን ኮሚቴ ተጫዋች አለምብርሃን ይግዛው እና ተጫዋች አብዱልከሪም ወርቁ ከመከላከያ መቻል ስፖርት ክለብ እና ከኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ጋር ያደረጉትን የቅድመ ውል ስምምነት ውዝግብ መርምሮ ውሳኔ መስጠቱን ታውቋል። ኮሚቴው የቀረቡትን የሰነድ ማስረጃዎች እና የተጫዋቾቹን ቃል መርምሮ ተከታዮቹን ውሳኔዎች አሳልፏል። በዚህም ተጫዋቾቹ የመጀመሪያውን ቅድመ ውል የፈረሙት ከመከላከያ መቻል ስፖርት ክለብ ጋር በመሆኑ በፊፋ መመሪያ እና…
September 9, 2026 29