የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ ​የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት… — Ethiopian Police University Official Page — TG.ME

የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ ማስተማር (TEFL - Teaching English as a Foreign Language) ብቁ መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
​የመወዳደሪያ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የሁለተኛ ዲግሪ (Master's Degree) እና ከዚያ በላይ የትምህርት ማስረጃ ያለው/ላት።
የሥራ ልምድ፡ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የማስተማር ልምድ ያለው/ላት።
ማሳሰቢያ፡ ዝርዝር መስፈርቶችን ከዩኒቨርሲቲው የቴሌግራም ገጽ https://t.me/Epupage/6803 የPDF ፋይሉን በማውረድ መመልከት ይችላሉ።

​የምዝገባ ሁኔታ
የምዝገባ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
በአካል ለመመዝገብ፡ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሰንዳፋ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ፣ አስተዳደር ሕንፃ 1ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 108 በመቅረብ።
በኦንላይን ለመመዝገብ፡ https://forms.gle/GkFDihSdinety7Ea6 በሚለው ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ።
​ለበለጠ መረጃ
የቢሮ ስልክ፡ 011-673-5536
የሞባይል ስልክ፡ 0916-127381 / 0933-014705
Telegram
Ethiopian Police University Official Page
❤61👍20😡5
August 1, 2026 12.3K 42