Facebook
Ethiopian Police University Page
ለአሰልጣኞች ሲሰጥ የነበረው 2ኛ ዙር የጽናት 21 ስልጠና ተጠናቀቀ
*
ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም፤ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ (ሰንዳፋ)
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ዘርፈ ብዙ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን ለአመራሮችና ለፈጻሚ አካላት በመስጠት ላይ ሲሆን፣ በዛሬው ዕለትም ለመስክ አሰልጣኞች ሲሰጥ...

27August 28, 2026 5.2K 1