መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ ጌታን ያጠመቀ ታላቅ ጻዲቅ፣የብሉይ ኪዳን የመጨረሻ ነብይ፣ ሰማዕት፣ መንገድ ጠራጊ… — ሐመረ ኖኅ ሚዲያ — TG.ME

መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ ጌታን ያጠመቀ ታላቅ ጻዲቅ፣የብሉይ ኪዳን  የመጨረሻ ነብይ፣ ሰማዕት፣
መንገድ ጠራጊ
ለሙሽራው ክርስቶስ ሚዜ የሆነ
በክብሩ ታላቅ ከጌታ በቀር ማንም የማይደርስበት ቅዱስ
መምህር ወመገስጽ ኢያደሉ ለገጽ
ተብሎ የሚጠራ
በበረሃ ያደገ የበረሃ አንበጣ ምግቡ
ጸጉርን (ጠፍር) ልብሱ ያደረገ ድንግል
ብሎም ንጹህ

ከእግዚአብሔር ያማልደን

“እውነት እላችኋለሁ፥ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም፤ በመንግሥተ ሰማያት ግን ከሁሉ የሚያንሰው ይበልጠዋል።”
  — ማቴዎስ 11፥11
❤5
July 6, 2026 1K