በትግራይ የሚኖሩ ሰዎች ግን በጣም ነው የሚያሳዝኑት በእውነት.. በርካታ ወጣት ወደ አዲስ አበባ ፈልሶ እያየን… — ሐመረ ኖኅ ሚዲያ — TG.ME

በትግራይ የሚኖሩ ሰዎች ግን በጣም ነው የሚያሳዝኑት በእውነት.. በርካታ ወጣት ወደ አዲስ አበባ ፈልሶ እያየን ነው.. እዛም ያሉት ወጣቶች በግድ እየታፈሱ ነው.. እናቶችም እያነቡ ነው.. ይህ የሚያሳየው ሕዝቡ ምንም የጦርነት ፍላጎቱ እንደሌለው ነው..

እዛ ያሉት ፖለቲከኞቹ ግን እንዴት ያሉ የተረገሙ ቢሆኑ ነው በዚህ ደረጃ ሕዝቡን የሚያስጨንቁት.. በጣም ያሳዝናል በእውነት.. ያ የተባረከ የእግዚአብሔር ሕዝብ እንዲህ ሲሆን ልብን ይሰብራል የምር..
July 6, 2026 777