✍️📕ርዕስ፦ መጽሐፈ አርጋኖን (የእመቤታችን ምስጋና በከበሮ) ✍️ደራሲ፦ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ (በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተደሰሰ) 📖ይዘት፦ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድንቅ ምስጋና፣ ክብር፣ ድንግልና እና ምስጢረ ተዋሕዶ በሰፊው የሚያብራራና በሳምንቱ ዕለታት ተከፋፍሎ የሚጸለይ ጥልቅ መንፈሳዊ ድርሰት ነው። ✍️የገጽ ብዛት፦ 98 ገጾች 📝ቋንቋ፦ የአማርኛ ትርጉም #EOTC_መጻሕፍት📚 |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:❀| 💚 @EOTCblogs 💚 💛 @EOTCblogs 💛 ❤ @EOTCblogs ❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧:
August 8, 2026 10.5K 62