Digital Africa በኢትዮጵያው የ AI የምግብ ስታርታፕ ChipChip ላይ ኢንቨስት አደረገ የአፍሪካ… — ENX (Tech) — TG.ME

Digital Africa በኢትዮጵያው የ AI የምግብ ስታርታፕ ChipChip ላይ ኢንቨስት አደረገ

የአፍሪካ የቴክኖሎጂ ስታርታፖችን የሚደግፈው Digital Africa በኢትዮጵያው በ AI በሚንቀሳቀሰው የምግብ አቅርቦት ስታርታፕ ChipChip ላይ ኢንቨስት ማድረጉ ተገለጸ። ይህ የፋይናንስ ድጋፍ ChipChip የቴክኖሎጂ አቅሙን በማሳደግ የምግብ አቅርቦት ሰንሰለቱን ለማሻሻል የሚያደርገውን እንቅስቃሴ የሚያግዝ ነው።

🔗 We are Tech
#Startup #Ethiopia #AI
October 20, 2026 20