Jasiri በኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ሩዋንዳ ለሚገኙ የስታርታፕ ፈጣሪዎች የገንዘብ ድጋፍ ይፋ አደረገ Jasiri…

Jasiri በኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ሩዋንዳ ለሚገኙ የስታርታፕ ፈጣሪዎች የገንዘብ ድጋፍ ይፋ አደረገ

Jasiri የኮሆርት 9 (Cohort 9) የታለንት ኢንቨስተር ፕሮግራሙን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ሩዋንዳ ለሚገኙ አዳዲስ የስታርታፕ ፈጣሪዎች ሙሉ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚሰጥ አስታወቀ። ይህ ፕሮግራም ስታርታፖችን ገና ከጅምራቸው በመደገፍ ወደ ስኬታማ ንግድ እንዲሸጋገሩ ለማስቻል የተዘጋጀ ነው።

🔗 Global South Opportunities
#Jasiri #Startups #Ethiopia
October 18, 2026 60