ኢቲዮ ቴሌኮም እና ZTE በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የAIR RAN ቴክኖሎጂ ተገበሩ ኢቲዮ ቴሌኮም ከቻይናው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ZTE ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው ሰራሽ አስተዋይነት ያካተተ የራዲዮ አክሰስ ኔትወርክ (AIR RAN) ቴክኖሎጂ በሙከራ ደረጃ ዘረጋ። ይህ አዲስ አሰራር የቴሌኮም አውታረ መረብ አፈጻጸምን እና የደንበኞችን የአገልግሎት ጥራት ለማሻሻል ያለመ ነው። 🔗 ZTE #EthioTelecom #ZTE #Telecom
November 4, 2026 16