ሳፋሪኮም በኬንያ የ M-Pesa የ250 ሺህ ሽሊንግ ዝውውር ገደብን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጠ የቴሌኮም…

ሳፋሪኮም በኬንያ የ M-Pesa የ250 ሺህ ሽሊንግ ዝውውር ገደብን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጠ

የቴሌኮም ኩባንያው Safaricom በኬንያ ከአንድ ደንበኛ ለቀረበበት ቅሬታ ምላሽ ሲሰጥ የ M-Pesa አገልግሎት የአንድ ጊዜ የ250,000 የኬንያ ሽሊንግ የገንዘብ ዝውውር ገደብ ደንብን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥቷል። ኩባንያው የግብይት ገደቡ የተጣለው በሕግ የተቀመጡ አሰራሮችን ለማክበር እንደሆነ ገልጻል።

🔗 People Daily
#Safaricom #MPesa #Kenya
October 14, 2026 36