@enieen · 1.2K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/enieenIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created March 18, 2020per Telegram
We have been tracking it since November 21, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
· የአየር ማስገቢያ (Ventilation)፣ የጥገና መግቢያዎች (Access Openings) እና የደህንነት ጥበቃ። ትክክለኛ የReservoir መጠን መወሰን የሚያስገኘው ጥቅም · የውሃ አቅርቦት ቀጣይነትን ያረጋግጣል። · በስርጭት መስመሩ የግፊት መረጋጋትን ያሻሽላል። · ለእሳት አደጋና ለድንገተኛ ሁኔታዎች በቂ የውሃ ክምችት ይፈጥራል። · የፓምፕ የኃይል ፍጆታንና የሥራ ወጪን ይቀንሳል። · የ…
የውሃ ማጠራቀሚያ (Reservoir) መጠን ስሌት (Reservoir Sizing) ለምን ይጠቅማል? (መረጃው ለሁሉም ስለሚጠቅም ሼር ይደረግ)‼️ ✅ የውሃ ማጠራቀሚያ መጠን ስሌት ማለት አንድ የውሃ ማጠራቀሚያ (Reservoir ወይም Storage Tank) በአሁኑና ወደፊት የሚኖረውን የውሃ ፍላጎት በተስማሚ ሁኔታ ለማሟላት፣ የአቅርቦትና የፍጆታ ልዩነቶችን፣ ድንገተኛ ሁኔታዎችን፣ የእሳት አደጋ ፍላጎትን እና የወደፊት የህዝብ እድገትን በማስተካከል የሚያስፈልገውን የማጠ…
Share የከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ.pdf
Share ኅብረት ሽርክና ማህበር መመስረቻ SG.pdf
Share ኅብረት_ሽርክና_ማህበር_መተዳደሪያ_ደንብ_SG.pdf