እንዶድ...
"በአስተውሎት ንጽሕና ፣ በአብሮነት መድህን ፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ÷ ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ የሚሰናዳ የራዲዮ መሰናዶ ነው!"
ይኽ መሰናዶ ከመደመጥ አልፎ - ከተላለፉ የራዲዮ መሰናዶዎቹ ውስጥ በየምዕራፎቹ ከተወጉ ግላዊና ሐገራዊ መብሰልሰሎችን ያዘሉ ሐሳቦች መሃል የ6ቱ ክፍሎች ብቻ ሸጋ ሐሳባት ቅርጽ ተበጅቶላቸው በመጽሐፍ መልክ - ተሰናኝተው፣ በሸጋ አርትዖት ስር አልፈው፥ ከ'ንድፈ-ሰብዕና' እስከ 'የክት ጨዋታ'ው ድረስ አሰናኝቶ ለንባብ ሊያበቃ ነው።
ይኽንን መጽሐፍ መኮንን ሞገሴ እና በረከት ተስፋዬ ከበደ አሰናኝተውታል፤ ሰብነማ ግርማ አርትዖቱን ሰርቶታል።
ኑ! አብረን እናሳትመው!
የአንድ መጽሐፍ ዋጋ 500.00 ብር ብቻ
CBE - 1000162466236
መኮንን ሞገሴ
TeleBirr - 0911465687
አቅማችኹ የሚፈቅድም ከአንድ በላይ በመግዛት በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የእንዶድ ቤተሰቦች(መጽሐፉን ለመግዛት አቅም የሌላቸው) ጋር መጽሐፉን እና ሐሳባቱን እንድናደርስ ልታግዙን ትችላላችኁ!
ስታስገቡ ለማድረሱ እንዲረዳን 'screenshot' @Endodbook በዚህ ቴሌግራም
አካውንት ይላኩልን።
📢 Exciting News! 📢
Get ready to delve deeper into the insightful world of Endod! 🎉 We're thrilled to announce that preorders for the book "እንዶድ -፩"/"Endod - 1" are NOW OPEN!
This book is a compilation of 6 captivating episodes from the Endod Radio Show, including:
📖 "ንድፈ-ሰብዕና" (Nidife-Seb'ina)
📖 "የአንደበት መዓዛ እና ቃና" (Ye'andebet Me'aza ena Qana)
📖 "ኦሊ ገለን፤ አላ ገለን" (Oli Gelen; Ala Gelen) - By Tilahun Abebe(Welelaw)
📖 "ተግጠው የተተፉ ሐሳቦች" (Tegtew Yetetefu Hasaboch)
📖 "ጀግና የማያስፈልጋት አገር..." (Jegna Yamayasfelegat Ager...)
📖 "የክት ጨዋታ" (Yekit Chewata)
Compiled by: Mekonnen Mogessie & Bereket Tesfaye Kebede
Edited by: Sebnema Girmaw
Endod Radio Show: At its core, the show values purity of intellect, salvation through togetherness, and resilience derived from nature, beginning with the fundamental principle of being a responsible individual and empowering others.
Don't miss your chance to own this collection of thought-provoking content!
🔗 Preorder your copy of Endod - 1 today!
CBE 1000162466236 Mekonnen Mogessie
Tele Birr +251911 46 56 87
🔴 Don't forget to share screenshots 📸 via @Endodbook Telegram account | Price: 500 ETB | Consider buying extra copies to help us deliver the book to those who want to read but cannot afford it. Your support makes a difference! 🔴
#Endod #BookPreorder #NewRelease #EthiopianLiterature #RadioShow #Community #Responsibility #Empowerment #InsightfulContent