አሰላም አለይኩም ይህ በምስሉ ላይ እምትመለከቱት ህፃን ልጅ ስሙ ሙሀመድ ሁሴን ሻፊ ይባላል በ አዲስ አበባ… — Èɱɾαɳ apologetics — TG.ME

አሰላም አለይኩም ይህ በምስሉ ላይ እምትመለከቱት ህፃን ልጅ ስሙ ሙሀመድ ሁሴን ሻፊ ይባላል  በ አዲስ አበባ መብራት ሀይል ልዩ ስሙ ቴክሳስ ኮሎፌ ቀራንዮ ነዋሪ ሲሆን ድንገት ጠፍቶ እስካሁን ሊገኝ አልቻለም  ሁላችንም በመተባበር ወደ ቤተሰቦቹ እንዲመለስ እናድርግ  የእናቱ ስም ሰሚራ ናስር የበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ይደውሉ 0911622758

July 2, 2026 14.2K 6