🔴ጉዳይ:- የአፋልጉኝ ጥሪ። 💬 ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት ወንድማችን «ፈይሰል ያሲን» ይባላል። የሚኖረው አዲስአበባ በተለምዶ (ሸገር ሲቲ | ፉሪ) የሚባል አከባቢ ነው። የሥራ ቦታው መርካቶ ወራባ ተራ ነው። ታድያስ ይህ ወንድም ትናንት ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም፣ ስልኩም አይሰራም። በዚህም ቤተሰቦቹ በጣም ጭንቀት ውስጥ ናቸው። ይህን ወንድም ያያችሁት ሰዎች በሚከተለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ:- ➡️ 0934055555 📞
June 29, 2026 11.3K 13