🥭🍀 የማንጎ ቅጠል ለስኳር ታማሚዎች የሚሰጣቸው ጥቅሞች! | Benefits of Mango Leaves for Diabetes! ☘️───────✦
✅🍭 የስኳር በሽታ ምልክቶች! | Symptoms of Diabetes!🩸
👉👉 በመጀመሪያ የስኳር በሽታ ምልክቶች ምን ምን እንደሆኑ እንመልከት። የተለመዱ የስኳር በሽታ ምልክቶች የሚከተሉትን ያካትታል:-
🍓ከፍተኛ የሆነ የውሃ ጥም (ፖሊዴፕዢያ)
🍓በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት (ፖሊዩሪያ)
🍓የረሃብ ስሜት መጨመር (ፖሊፋጂያ)
🍓ያልታወቀ የሰውነት ክብደት መቀነስ
🍓ድካም እና አካላዊ መዛል
🍓የእይታ መደብዘዝ
🍓የቁስሎች ፈውስ መዘግየት
🍓የቆዳ መድረቅ እና ማሳከክ ናቸው።
✅🥭 የማንጎ ቅጠል ለስኳር ታማሚዎች የሚሰጠው ጥቅሞች!
🩸1️⃣ በደም ውስጥ ያለ የስኳር መጠንን መቆጣጣር! 🌺
🍁2️⃣ የኮሌስትሮል መጠንን መቆጣጣር!
👀3️⃣ በስኳር ህመም ምክንያት የሚከሰት የዓይን ህመም!
✅🥭 የማንጎ ቅጠልን እንዴት ነው መጠቀም ያለብን?
―――
🥭 ከማንጎ ዛፍ ላይ የተቆረጡ ከ10 እስከ 15 የሚደርሱ ቅጠሎችን ማዘጋጀት።
🥭 ከዚያም ውኃ ማፍላት፤ በሚፈላው ውኃ ውስጥ የማንጎ ቅጠሉን በመጨመር አንድ ላይ እንዲፈላ ማድረግ።
🥭 ከዚያም ያፈላነውን ውህድ ባለበት ማሳደር፤ ጠዋት ከእንቅልፋችን እንደተነሳን ሌላ ምግብም ይሁን መጠጥ ከመውሰዳችን በፊት ያዘጋጀነውን ውህድ እንደ ሻይ መጠጣት።
🥭 ይህንን ውህድ ለሁለት ወይም ለሶስት ወራቶች ያህል ያለማቋረጥ በዕለት ከዕለት ተግባራችን ውስጥ በማካተት፤ በቀላሉ የስኳር ህመምን መቆጣጣር ያስችለናል።
❤️ መልካም ጤንነት! 💪✨
🔄💚 ይህ መረጃ ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርስ ሼር (Share) ማድረግዎን አይርሱ! 👍💥✨
ከህመሙ ለማገገምና ✨
ለበለጠ መረጃ ወደ ማዕከላች ጎራ ይበሉ ☘️

4August 7, 2026 549 7