😱🚨 ዋግምት ክረምቱ አቅምዎን አሳጥቶዎታል? ቆሻሻ ደምዎትን በማሶገድ ሰውነትዎን እንደ አዲስ ያድሱ! 🌧️💆♂️
ክረምት ሲመጣ ብዙዎቻችን የምናስበው ስለ ሙቅ መጠጥ ☕️ 🍵 እና ስለ ቤት መዋል ብቻ ነው። ነገር ግን ይህ የቀዘቀዘ አየር በውስጣችን ምን እየፈጠረ እንዳለ አስተውለናል?
ለረጅም ሰዓታት በስራ ጠረጴዛ ላይ መቀመጥ፣ በስማርት ስልክ📲 ላይ መጠመድ ወይም የክረምቱን ብርድ ለመቋቋም ትከሻን ሰብስቦ መራመድ.እነዚህ ሁሉ ነገሮች ሳናውቀው በጡንቻዎቻችን ላይ ከፍተኛ ውጥረት እና ህመም ይፈጥራሉ።
ሰውነትዎ ድካሙን በየጊዜው በህመም እና በድክመት ይነግርዎታል፣ነገር ግን እኛ ብዙውን ጊዜ ለዚህ ድምፅ ትኩረት አንሰጥም።
ዋግምት (Cupping Therapy) ለሰውነትዎ የሚሰጠው የዕረፍት ጊዜ ነው
በ "ኢማን የባህል ህክምና" ማዕከል፣ ዋግምትን ከምታውቁት የህክምና ስራ ባሻገር፣ እንደ አንድ የሰውነት ማደሻ ወይንም ቀለል እንዲልዎት ህክምናውን በጥራት እንሰጥዎታለን ።
ለምን አሁን ዋግምት ያስፈልግዎታል?
✅ የደም ዝውውርን ያነቃቃል፡
በክረምት የሚቀዘቅዘውን የሰውነት ክፍል ሙቀት ይሰጠዋል የደም ዝውውርን በማስተካከል ለሰውነትዎ አዲስ ጉልበት ይለግሳል።
✅ የጡንቻ ህመምን ያስታግሳል፡
ከወንበር መጣበቅ እና ከዕለታዊ ውጥረት የተነሳ የደነደነውን ትከሻ፣ አንገት እና ጀርባ በአንድ ህክምና ብቻ እፎይታ እንዲሰማው ያደርጋል።
✅ የበሽታ መከላከል አቅምን ያሳድጋል፡
ሰውነትዎ ለክረምቱ ጉንፋን እና ለተለያዩ ህመሞች እንዳይጋለጥ፣ የተፈጥሮ የመከላከል አቅሙን ያጠናክራል።
ይህ ህክምና የድሮ ወይም የሰለቸ ስራ አይደለም ይህ የዘመናዊ ሰው የጤና እንክብካቤ ነው። ንፅህና በተጠበቀ፣ ሰላማዊ በሆነ እና እርስዎን በሚያሳርፍ አካባቢ ተገኝተው ሰውነትዎን ያስደስቱ።
ለምን ዛሬውኑ አይሞክሩትም?
3
3July 19, 2026 682 3


