እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ! ለጤናዎ አስተማማኝና ፍቱን የሆኑ የባህል… — EMAN Herbal Medicine center — TG.ME

🌙 እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ!

ለጤናዎ አስተማማኝና ፍቱን የሆኑ የባህል መድኃኒቶችን የሚፈልጉ ሁሉ፣ ማዕከላችን አድራሻውን አሳውቆ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

📍 አድራሻ፦ ቤተል፣ አልመሻን ህንፃ ጀርባ
📞 ስልክ ቁጥር፦ +251944762000
                           +251904591996
                           +251956911321

ያሉብዎትን ማንኛውንም የጤና እክሎች በተፈጥሮ እፅዋት መፍትሄ ለመስጠት ዝግጁ ነን። ደውለው ያማክሩን ወይም መጥተው ይጎብኙን!

ኢማን የባህል ህክምና — የተፈጥሮ ፈውስ ለጤናዎ!

በድጋሚ መልካም የዐረፋ በዓል እንዲሆን እንመኛለን !
ዒድ ሙባረክ!! 🕌 🌙
❤5
May 27, 2026 1K 2