ከባድ ጥያቄ፦ يقال للمجسم ومن داهنه: ¤ ለሙጀሲማዎች ጥብቅና የቆሙ አካላት እራሳቸውን… — ሐበሻ ኢስላሚክ ሚድያ — TG.ME

ከባድ ጥያቄ፦ يقال للمجسم ومن داهنه: ¤ ለሙጀሲማዎች ጥብቅና የቆሙ አካላት እራሳቸውን ምታሳምማቸው አንድ ጥያቄ አለች፦ الله هو الجسم أم غير الجسم ؟ ✧ አሏህ አካል ነው ወይስ አካል አይደለም? الجواب: الله غير الجسم، الله ليس جسما. ✧ መልሱ ፦አሏህ አካል አይደለም። فمن عبد الجسم فقد عبد غير الله ومن عبد غير الله لا يكون مسلما ✧ ስለዚህ አሏህ አካል ካልሆነ: አካልን ያመለከ ሰው ከአሏህ ሌላ አምልኮ ማይገባውን ነገር ነው የተገዛው።ከአሏህ ውጪ ያለን የተገዛ ደግሞ ሙስሊም አይሆንም። ✧ ታድያ እንዴቱን ብሎ ነው ዑለማዎች በመክፈሩ ላይ ልዩነት አሳይተዋል የሚባለው?። ABU ...AYSEL

July 21, 2026 2.2K 3