እገሌን ተሳስተዋል ልትል ነው?! እነ ሸይኽ ፉላንን ጠመዋል ልትል ነው? እነ ምናምን እነ… ለምትሉ፤መመዘኛቹ… — ሐበሻ ኢስላሚክ ሚድያ — TG.ME

✧ እገሌን ተሳስተዋል ልትል ነው?! እነ ሸይኽ ፉላንን ጠመዋል ልትል ነው? እነ ምናምን እነ… ለምትሉ፤መመዘኛቹ ሸሪዓው ቀርቶ የሰዎች ማንነት የሆናችሁ ግለሰቦች ሰከን ብላችሁ አንብቡት።

قال الشيخ العلامة الزاهد الكوثري في مقالاته ما نصه "[ الكُفْر كُفْرٌ كَائِنًا مَنْ كَانَ النَّاطِق بِهِ، وَالزَّيْغ زَيْغٌ كَائِنًا مَا كَانَ مَصْدَرهُ، وَلَيْسَ فِي الإِسْلاَمِ دِينٌ يَخْتَلِفُ بِاخْتِلاَفِ الأَشْخَاصِ، فَالإِيمَان إِيمَانٌ مُطْلَقًا، وَالكُفْر كُفْرٌ مُطْلَقً"]انتهى

¤ ኣ'ሸይኹ ኣል-ዐላመቱ ሙሐመድ ኣ'ዛሂዱ ኣል-ከውሰርይ እንዲህ ይላሉ፦ [“የተናገረበት ማንም ይሁን ማን ኩፍር ኩፍር ነው።ጥመትም ጠንሳሹ ማን ሆነ ማን ጥመትነቱ አይቀሬ ነው።በእስልምና ውስጥ በሰዎች መለያየት የሚለወጥ ሕግጋት የለውም።ኢማን ማንም እስካመነበት ድረስ ኢማን ነው።ክህደትም ማንም እስከካደበት ድረስ ክህደት ነው”]።

ምንጭ፦[መቃላቱ ኣል-ከውሰርያህ]።

HAMZA
....ASEDULLAH
❤10
June 7, 2026 2.5K 3