እንደዚሁ ከየረድፉ አምስት አምስት ሣጥኖች እያስከፈትኩ ከመረመርኩ በኋላ የምርመራዬን ውጤት ለሳቡሬ ወኪል…

Forwarded fromADAddis Admass
እንደዚሁ ከየረድፉ አምስት አምስት ሣጥኖች እያስከፈትኩ ከመረመርኩ በኋላ የምርመራዬን ውጤት ለሳቡሬ ወኪል አሳየሁት። ለፊታውራሪ ኃብተዮርጊስ ጠመንጃዎቹ ዝገው የተጠረጉ አሮጌ ጠመንጃዎች እንጂ አዲስ አለመሆናቸውን፣ ጥይቶቹም ሁሉም የተበላሹ እና ጥቅም የማይሰጡ መሆናቸውን በመዘርዘር መሳሪያዎቹን እንደማልረከበው ሪፖርት ጽፌ ላኩላቸው።

©️ ኦቶባዮግራፊ የህይወቴ ታሪክ ፣ ፊታውራሪ ተክለሐዋሪያት ተክለማርያም ፤ አአዩ ፕሬስ ፣ ገጽ 208 -- 209

ታሪክን_ወደኋላ
May 11, 2026 216