ምንም የውሃ አበርክቶ የሌላት ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ የምታቀርበው መሠረተ ቢስ ክስ ፍጹም ተቀባይነት የለውም"… — EEP Communication — TG.ME

"ምንም የውሃ አበርክቶ የሌላት ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ የምታቀርበው መሠረተ ቢስ ክስ ፍጹም ተቀባይነት የለውም" - ያዕቆብ አርሳኖ (ዶ/ር)
…….///…….
ግብፅ በአባይ ወንዝ ላይ ምንም ዓይነት የውሃ አበርክቶ ሳይኖራት ኢትዮጵያ ላይ የምታቀርበው መሠረተ ቢስ ክስ ፍጹም ተቀባይነት እንደሌለው በአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ የውሃ ፖለቲካ ተመራማሪው ያዕቆብ አርሳኖ (ዶ/ር) ገለጹ::

ተመራማሪው ለኢቢሲ እንደገለፁት ግብፅ ወንዙን በብቸኝነት ለመጠቀም ያላት ስግብግብ ፍላጎት እና የምታራምደው ግትር አቋም ከራስ ወዳድነት የመነጨ የሺህ ዘመናት ስሁት ትርክት ነው፡፡

💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”

📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric
📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication
📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power
📌ትዊተር↠https://twitter.com/EEPethiopia
📌ዩትዩብ↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia
📌ድረ- ገጽ ይጎብኙ https://www.eep.com.et
ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም
❤10👍2👏1
August 30, 2026 3.3K 1