🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በቀጣይ ክረምት የተከላካይ ክፍላቸውን በትልቁ ለማደስ አቅደዋል።አራት ያህል ተከላካይ ሊመጡ ይችላሉ። ሁለት የመሀሎ ተከላካይ እና ሁለት ተመላላሽ ተከላካዮች።ሌዊስ ሆል በ2027 የዩናይትዶች ዋነኛ ኢላማ ተደርጎ ታስቧል።➛ [MEN]"Share" @dynamicsport @dynamicsportt.me/dynamicsport/193923Translate631September 3, 2026 954