🚨 የቼልሲው ተከላካይ ሌቫይ ኮልዊል በክለቡ የኮብሃም ልምምድ ማዕከል አቅራቢያ በ4.2 ሚሊዮን ፓውንድ የገዛው መኖሪያ ቤት ውስጥ የግል ጂም እንዲገነባ ፈቃድ አግኝቷል። 🏠
ባለ 6 መኝታ ክፍሉ ቤት ቀድሞውኑ የውስጥ መዋኛ ገንዳ፣ 6 መታጠቢያ ቤቶች፣ የውጪ ማብሰያ ቦታ እና ሰፊ የአትክልት ስፍራ አለው።
ኮልዊል በእድሳቱ አካል ተጨማሪ የስቲም ክፍል፣ ሲኒማ፣ የጨዋታ ወይም የጌም ክፍል፣ የቴሌቪዥን ክፍል እና የጥናት ክፍል ለመጨመርም አቅዷል። 🎬🎮
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
4September 5, 2026 782


