@dsa_media · 2.3K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/dsa_mediaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 6, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 13, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
https://t.me/abditechnologies
ሴት ተማሪዎች የጥፍር፣ የፀጉርና የከንፈር ቀለም መቀባት፣ ቅንድብ መቀንደብና መኳኳል፣ አላስፈላጊ ጌጣ ጌጦችን አድርጎ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ የሚከለክል መመሪያ ትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጀ፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎችን ሥነ ምግባር ለመቆጣጠር ያዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ ማንኛውም ተማሪዎች ከተፈጥሮ ጸጉራቸው በስተቀር አርቴፊሻል ፀጉር መቀጠል አይችሉም ተብሏል፡፡ ከዚህ ባለፈም በትምህርት ቤት ውስጥ አላስፈላጊ የሆኑ የኢትዮጵያዊነት ባህልን የማይገልፁ በዓላት በተለይም…
https://t.me/abditechnologies
@abditechnologies
ቀን 28/02/2018 ዓ.ም. ውድ ወላጆች እና ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዙር ወርክሽት ከላይ በተያያዘው ሊንክ ላይ ዛሬ እና ነገ (ጥቅምት 28 እና 29) የምንልክ በመሆኑ ተማሪዎቻችን በተገለጸው መርሀ ግብር (ጊዜ ገደብ) መሰረት ሰርተው ለመምህሮቻቸው እንዲያስረክቡ ወላጆች ክትትል እንድታደርጉ እናሳስባለን። ትምህርት ክፍሉ