ልዩ የ program ዛሬ 08/10/2018 ‼️‼️ ‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️ ኮድ የዛሬ… — ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር — TG.ME

Forwarded fromHEHenok $
‼️‼️ልዩ የ program ዛሬ 08/10/2018 ‼️‼️
‼️‼️ ይማሩበታል ያድምጡት‼️‼️

ኮድ የዛሬ 08/10/2018 ከዛሬ በ ጄ ፊኤም 106.7 ያቀረብነው ፕሮግራማችን በ ባሳለፍነው ሳምንት አዲሱን ታርጋ መጀመርን ተከትሎ በ በርካቶች ዘንድ እየተነሱ ያሉትን የ ተጋነነ ዋጋ ነው የሚሉ ቅሬታዎችንና አስተያየቶች ይዘን የቀረብን ሲሆን የ ባለስልጣን መስሪያቤቱስ እዴት ይመለከተዋል ስንል ?
❓አንስተናል በቀጣይ ሳምንት የተለያዩ ማህበራትና የሚመለከታቸውን አካላት ይዘን የምንቀርብ ይሆናል 🙏🥰
# 2 የ አድማጮችን ሃሳብ እና አስተያየት ተቀብለናል ቀጣይ ሳምንት እዲሁ የምናስተላልፈው ይሆናል 🥰
‼️
TikTok ላይ በኔ @https://t.me/code3drivers የምናጋራቹ ይሆናል
‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
🙏
#ብዙሃን_እዲደርስ_ያጋሩት
‼️
#Telegram https://t.me/code3drivers
#TikTok code3meter
‼️
#YouTube @henok_Code_3‼️
#Personal contact @Henok_2626
‼️
#E /[email protected]


ክፍል 2
ይቀጥላል ……
Audio
❤1
June 15, 2026 1.2K 3