ቤተሰብ እንሙላ ‼️ አስገቡት ገፃቹን። ሁሉም ያልገባው ከገባ ድርጅቶቹ ሹፌር እየደረቀባቸው ምጣቱ አይቀሬ ነው… — ኮድ 3ሜትር ትራንስፖርት አሽከርካሪ ና ባለንብረት ሲቪክ ማህበር — TG.ME

Forwarded fromHEHenok $
1️⃣3️⃣0️⃣0️⃣0️⃣ ቤተሰብ እንሙላ ‼️
አስገቡት ገፃቹን። ሁሉም ያልገባው ከገባ ድርጅቶቹ ሹፌር እየደረቀባቸው ምጣቱ አይቀሬ ነው ስለዚህ ሁሉም ሹፌር ያላቹትን አዲስ ገቢም ነባርም ስልካቹ ላይ ያለውን የወዳጅ ስርክ በማቀላቀል። ቤተሰብ አድርጓቸው
‼️‼️
#ኮድ_3_ሁሌም_እደ_ቤተሰብ_
June 4, 2026 1.2K 2