🚨ይህ እንዲሁ የባንክ መመሪያ ብቻ አይደለም ሁልጊዜም ቢሆን የሰዎችን የፋይናንስ እንቅስቃሴ፣ የኃይል ፍሰት እና የሀብት ምንጭ ሙሉ በሙሉ በራሱ ስርአት ስር አጥርቶ ለማስቀረት የሚያደርገው የተለመደ የቁጥጥር ስልት ነው።
📌 ከዚህ በስተጀርባ ያለው እውነታ፦
1️⃣ የቁጥጥር ስርአቱ (Centralized Control)፦ ከነሱ ቁጥጥር ውጪ የሆነ ማንኛውንም የፋይናንስ እና የዲጂታል እንቅስቃሴ አይወድም። ስለዚህ ማዕከላዊ አሰራሩን ለማጠናከር እገዳዎችን ይጥላል።
5July 24, 2026 2K