በጠዋቱ መጥፎ ዜና ልንገራቹ National Bank of Ethiopia ትላንትና ስለP2p የሆነ መረጃ ለቆ… — Linklayer Crypto — TG.ME

በጠዋቱ መጥፎ ዜና ልንገራቹ National Bank of Ethiopia ትላንትና ስለP2p የሆነ መረጃ ለቆ ነበር እና ከመረጃው የተረዳሁት ነገር p2p'ን ሙሉ ለሙሉ እንደ ህገ-ወጥ ስራ አይተውታል so p2p እንዳይመለስ እየሰሩ ይገኛሉ።

እና አሁን ላይ p2p ላይ የሚሰሩ merchant'ኦች አካውንት እየተዘጋ ስለሚገኝ p2p trade ባታረጉ ተመራጭ ነው።
July 24, 2026 2.1K 2