Digital Equb - ዲጂታል ዕቁብ: post #759 — TG.ME

ዛሬ ሰኞ ሀምሌ 25 ቀን 2018 በዲጂታል ዕቁብ ሞባይል መተግበሪያችን ላይ የሚጀመሩ አማራጭ የዕቁብ አይነቶችን  ካሉበት ቦታ ሆነው በመቀላቀል  ስራዎን አንድ ደረጃ ያሳድጉ!  

•የሹፌሮች ዕቁብ ዕለታዊ ከብር 300 - 1,000 የሚጥሉበት ፣

•የነጋዴዎች ዕቁብ ዕለታዊ ከብር 500 - 15,000 የሚጥሉበት  ፣

•የሠራተኞች ዕቁብ ወርሃዊ ከብር 2,000 - 30,000 የሚጥሉበት ፣

•የዓይነት ዕቁብ ዕለታዊ   ከ ብር 195 ጀምሮ  የሚጥሉበት

ዛሬውኑ የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን በማውረድ ዕቁቦን  ይጀምሩ!

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg   ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ  6091 ላይ ይደውሉ።

በቴሌ ብር ሱፐር አፕ፣በሲቢኢ ብር ፕላስ፣ በዳሽን ሱፐራአፕ እና ኤምፔሳ  ላይም እንገኛለን።

#DigitalEqub  #Telebirr #Equb #Digital #CBE #DigitalEthiopia #እቁብ #mpesa #Coopbank #Coopayebirr #Tvprice #friedgeprice #electronics #AwashBank #AwashBirrPro #mpesa #safaricom #CBEbirr #Washingmachine #Ovenprice
❤9