Digital Equb - ዲጂታል ዕቁብ: post #757 — TG.ME

ስለ ዲጂታል ዕቁብ አገልግሎት ወቅታዊ መረጃ ለማግኝት የማህበራዊ ሚዲያዋቻችንን ይቀለቀሉ!!

•የነጋዴዎች ዕቁብ
ዕለታዊ ከብር 500 - 15,000 የሚጥሉበት ፣ የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከብር 52,500-1,575,000 ለ 7 ሰው ሳምንታዊ ደራሽ

•የሹፌሮች ዕቁብ
ዕለታዊ ከብር 300 - 1,000 የሚጥሉበት፣ የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከብር 31,500-105,000 ለ 7 ሰው  ሳምንታዊ ደራሽ

•የሠራተኞች ዕቁብ
ወርሃዊ ከብር 2,000 - 30,000 የሚጥሉበት ፣የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ ከብር 10,000-150,000 ለ 1 ሰው ወርሃዊ ደራሽ

•የዓይነት ዕቁብ
ዕለታዊ   ከብር 195  ጀምሮ  የሚጥሉበት የቤት መገልገያ ዕቃ ዕቃዎች  ለ 7 ሰው  ሳምንታዊ  ደራሽ

ዛሬውኑ የዲጂታል ዕቁብ መተግበሪያን በማውረድ ዕቁቦን  ይጀምሩ!

መተግበሪያውን ለማውረድ http://onelink.to/pm8mtg   ይጫኑ! ለበለጠ መረጃ  6091 ላይ ይደውሉ።

በቴሌ ብር ሱፐር አፕ፣በሲቢኢ ብር ፕላስ፣ በዳሽን ሱፐራአፕ እና ኤምፔሳ  ላይም እንገኛለን።

#DigitalEqub  #Telebirr #Equb #Digital #CBE #DigitalEthiopia #እቁብ #mpesa #Coop #Tvprice #friedgeprice #electronics #AwashBank #AwashBirrPro #mpesa #safaricom #CBEbirr #Washingmachine #Ovenprice
❤11