ሰላም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ 👋🏻👋🏻
የአሁኑ ቅዳሜ ማለትም ነሐሴ 9 እንደ አግዚአብሔር ፈቃድ አመታዊ የ CHARIY ፕሮግራማችንን በ ሙሉ ፍቅር የበጎ አድራጎት ማዕከል እናካሂዳለን::
ከታች ከተዘረዘሩት ነገሮች የምንችለውን ያህል ይዘን በመገኘት መልካም ስራን እንፈፅም (ማሳሰቢያ: ግዴታ አይደለም!!!)
-ሩዝ
-መኮሮኒ/ፓስታ
-ዘይት
-ሳሙና.... የመሳሰሉትን
ስለዚህ የሚመቻችሁ ሁላችሁ ጠዋት በ 3:00 እንድትገኙ አናሳስባችሁአለን
ቦታውን ለማታውቁ ጠዋት 2:00 - 2:15 በካቴድራል ቅጥር ግቢ ተገናኝተን አብረን ስለምንሄድ በሰዓት ለመድረስ ሞክሩ
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻








