مع آية القرآن وَالْكَاظِمِينَ الْغَيْظَ وَالْعَافِينَ عَنِ النَّاسِ ۗ… — 🤍𓍼 ݊Deen Bloom𓍼🤍 — TG.ME

مع آية القرآن

وَالْكَاظِمِينَ الْغَيْظَ وَالْعَافِينَ عَنِ النَّاسِ ۗ وَاللَّهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ

"...ቁጣን የሚውጡና ከሰዎችም ይቅርታ የሚያደርጉ፤ አላህም መልካም ሰሪዎችን ይወዳል፤" (ሱረቱ አሊ-ዒምራን 134)


ተፈኩር :-

አንድ ሰው ሲያበሳጭህ አጸፋ የመመለስ ወይም የመጣላት Vibe ይመጣል አይደል? But real power ያለው ቁጣን መቆጣጠር ላይ ነው። Reactionህን መቆጣጠር ስትችል ነው መንፈሳዊ ጥንካሬህን የምታሳየው። ይቅርታ ማድረግ ድክመት ሳይሆን የትልቅነት ምልክት ነው። 🧠

@Quran_post18
August 13, 2026 161