ከአንተ ሌላ ምንም ነገር የለንም ፣ ያ አላህ🥹
@Quran_post18
@Quran_post18 · 11K subscribers
﷽ □ Under our channel𓂀 ●Ʀᴇᴄʟᴀɪᴍ ʏᴏᴜʀ ʜᴇᴀʀᴛ ● آية من القرآن° ● ●Tilawatul Quran ●TeDebur or Tafqur time ●Quranic questions, ●Advice from quran ●Best speeches about the Quran ●islamic Hadith @Quran_post18 ↴↴↴ Ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ @Bil_bb_bot
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Quran_post18Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 13, 2025per Telegram
We have been tracking it since July 18, 2026
We show only what we have seen ourselves.
August 19, 2026
August 8, 2026
July 24, 2026

@Quran_post18
እናንተ ሰዎች ሆይ! አስደናቂ ምሳሌ ተገለጸላችሁ፡፡ ለእርሱም አድምጡት፡፡ እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸው (ጣዖታት) ዝንብን ፈጽሞ አይፈጥሩም፡፡ እርሱን (ለመፍጠር) ቢሰበሰቡም እንኳን (አይችሉም)፡፡ አንዳችንም ነገር ዝንቡ ቢነጥቃቸው ከእርሱ አያስጥሉትም፡፡ ፈላጊውም ተፈላጊውም ደከሙ፡፡

إِنِّي وَجَّهْتُ وَجْهِيَ لِلَّذِي فَطَرَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ حَنِيفًا ۖ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ«እኔ ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው (አምላክ) ቀጥተኛ ስኾን ፊቴን አዞርኩ፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» (አለ)፡፡




ወደ الله እንመለስ ልላ መመለሻ የለንምና
SʜƦᴇ