ለድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች በሙሉ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20… — Dire-Dawa University — TG.ME

ለድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች በሙሉ

የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል። በመሆኑም የመፈተኛ ጣቢያችሁን ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ያደረጋችሁ ተፈታኞች በሙሉ የተመደባችሁበትን ቀን እና መፈተኛ ክፍል በዩኒቨሪስቲ ቴሌግራም፣ ፌስቡክ ገጽ እንዲሁም ዋናው ግቢ መግቢያ በር ላይ የሚለጠፍ መሆኑንን እየገለጽን ባመለከታችሁበት ድህረ-ገፅ ወይም e-mail በኩል የሚላክላችሁን የመጠቀሚያ ስም (Username) እና የይለፍ ቃል (Password) ይዛችሁ በዕለቱ በተመደባችሁበት ቀን እና ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን።

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት
👍14❤7
August 22, 2026 7K 67