የስራ_ማስታወቂያ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ… — Dire-Dawa University — TG.ME

#የስራ_ማስታወቂያ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ህጋዊ ማስረጃዎቻችሁን ይዛችሁ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሱት አድርሻዎች በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡

ዝርዝር መስፈርት እና ተያያዥ መረጃዎችን ከታች ይመልከቱ!!
❤8👏1
August 21, 2026 5.7K 28