የሐዘን መግለጫ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በህክምና ት/ርት ቤት ረዳት ፕሮፌሰር አና… — Dire-Dawa University — TG.ME

የሐዘን መግለጫ
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በህክምና ት/ርት ቤት ረዳት ፕሮፌሰር አና የአይን ስፔሻሊስት ሀኪም የነበሩት ዶ/ር ያቆብ ጨመረ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ነሀሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡

የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በ ዶ/ር ያቆብ ጨመረ ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ለቤተሰቡ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለመላው የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ መፅናናትን ይመኛል፡፡

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
😭140😢44❤16😁2👏1
August 17, 2026 8.4K 6