@dawudyassin · 5.7K subscribers
نفهم الكتاب والسنة بفهم سلفنا الصالح ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/dawudyassinIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 5, 2020per Telegram
We have been tracking it since July 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ ይጠብቀው የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ። 1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ? https://t.me/IbnuMunewor/893 2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ https://t.me/IbnuMunewor/869 3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? https://t.me/IbnuMunewor/876 4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!} htt…
ሒጃብሽን ልበሽ ሂጃብሽን ልበሽ ጌታሽ ያዘዘሽን ፣ ከዓጅነቢ ወንድ የሚሸፍንሽን ፣ ከባለጌ ወንዶች የሚጠብቅሽን ፣ ዱንያ ላይ ስትኖሪ የሚያስፀከብርሽን ፣ ነገ በአኼራ ምንዳ የሚያስገኝሽን ፣ አጥብቀሽ ያዥው ውዱ ሂጃብሽን ። እኒያ አላዋቂወች ሂጃብ የአረቦች ነው ብለው የሚያወሩት ፣ ዋጅብም አይደለ ሱና ነው የሚሉት ፣ ያለ እውቀት መናገር ስራቸው ያረጉት ቁርአንን ሀዲስን በደንብ ያልተረዱት ፣ ስሜት ተከታዮች ኡማውን ያስተኙት ፣ በሱና እንዳይጓዝ መሰናክል ሆኑት ሌላ…
ቤተል ሰልማነል ፋሪሲ ልዩ ድምቀት ላይ ነች! ለልጆችዎ ይህ እድል እንዳያመልጣቸው
[media, no text]
📚بلوغ المرام 📚ቡሉጉል መራም √ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ √ከመግሪብ እስከ ኢሻ √በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን √ክፍል 162 √በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ T.me/dawudyassin