DAS LEARNING CENTER: post #602 — TG.ME

https://youtu.be/pmUssYcgzCk?is=rCKGyMmnpyxZu9Or
YouTube
ሂ — ሂደቱን የናቀው ሰው | ተንሶጵያ ፯
በዚህ የተንሶጵያ ፯ ታሪክ፣ ሳሙኤል ውጤቱን ፈልጎ ሂደቱን ይንቃል። ፈጣን መንገድ ሲታየው፣ በመምሰልና በእውነት መካከል ይፈተናል። ይህ ታሪክ ስለ ዲሲፕሊን፣ ትዕግስት፣ እውነት እና ሂደት የሚያስተምር ነው። አንድ ፊደል። አንድ ታሪክ። አንድ የሕይወት ትምህርት። የዛሬ ዲሲፕሊን፣ ለብሩሕ ነገ። መልካም የስኬት ጉዞ። ወደ ተንሶጵያ ፯ የፈጠራ ጉዞ ከእኛ ጋር ይቀላቀሉ።
July 24, 2026 211 1