🔼🔼🔼 🔤🔤🔤 ✔️የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ! (ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም) ✅የቅጥር ማስታወቂያ እንደ አዲስ መመዝገብን ይመለከታል፡፡ ✔️የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የመምህራንን ቅጥር ማስታወቂያ ከቅድመ እንደኛ እስክ ለ2ኛ ደረጃ ለሚያስተምሩ መምህራን በቀን 21/11/2018 ዓ.ም ማውጣታችን እና Online እንድትመዘገቡ መደረጉ ይታወቃል፡፡ ✔️ ለመረጃ ጥራት፣ ቀልጣፋና ሁሉን አቀፍ መረጃ ለማያያዝ በሚያመች መልኩ የተሻለ ሊንክ የተዘጋጀ ስለሆነ ከዛሬ አርብ 24/11/2018 ዓም ጀምሮ በነባሩ ሊንክ የተመዘገባችሁም ሆነ አዲስ ለመመዝገብ ዝግጅት ላይ ያላችሁ መምህራን በሙሉ ከዚህ ቀጥሎ በተለጠፈው ሊንክ መሰረት ምዝገባ እንድታደርጉ እየገለፅን ➡️ የምዝገባ ጊዜውም ተራዝሞ ከ24/11/2018 ዓ.ም እስከ ነሃሴ 6/12/2018 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ አስር/10/ የስራ ቀናት ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ✔️መመዝገቢያ ሊንክ፡- ⬇️⬇️⬇️ https://lyuhub.com/jobs ✅ማሳሰቢያ፦ 🔤 1. በአዲሱ ሊንክ ስትመዘገቡ የራሳችሁን ስልክ ቁጥር ወይም የኢሜል አድራሻ ተጠቅማችሁ መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡ ይህም በቀጣይ የሚላኩ መረጃዎችን በኦንላይን በቀላሉ ለመከታተል ይረዳችኋል፡፡ 🔤 2. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በሚለቀቅላችሁ ሊንክ መመዝገብ ትችላላችሁ:: 🔤 3. ስትመዘገቡ የትምህርት ማስረጃ ዋናውን እንዲሁም በአገልግሎት ለምትወዳደሩ 3 ወር ያልበለጠው የስራ ልምድ ደብዳቤ ማያያዝ አለባችሁ፡፡ 🔤 4. ማንኛውም ተወዳዳሪ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችለው አቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 12ኛ ክፍል ባሉ የመንግስት ት/ቤቶች ብቻ ነው፡፡ 🔤 5. ማንኛወም ተወዳዳሪ ስምና መረጃውን በኦን ላይን ሲሞላ በእግሊዝኛ ብቻ መሆን ይኖርበታል፡፡ 🔤6. አንድ ተወዳዳሪ ከአንድ ትምህርት አይነት ውጪና በተደጋጋሚ የተመዘገብ ያለምንም ቅድም ሁኔታ በቀጥታ ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡ 🔤7. የ2ኛ ዲግሪ ተመራቂዎች በዜሮ ዓመት ሳይሆን እስከ መምህር ደረጃ እድገት መሰላል ብቻ መወዳደር የሚችሉ ይሆናል:: 🔤8. የመረጃ ማጣሪያና የፈተና ጊዜን በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ via➡️ አበባ ትምህርት ቢሮ 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76
53
7
1