@d12Ddy · 2.9K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/d12DdyIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created June 28, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
1 advertiser placed 1 creative in this channel · est. CPM $1–5.
[media, no text]
እግዚአብሔርን አለመዳፈር 2ዜና 26:1-27:9 ይህ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል የሚያስተምረን:- ▪ የእግዚአብሔር ቤት ክቡር እንደሆነ ▪ ሁልጊዜ ለእግዚአብሔር መታዘዝ ▪ እግዚአብሔር ቅዱስ መሆኑን ▪ ትእዛዙ ቅዱስ መሆኑን ▪ የበረታን ወይም ደካማ ብንሆንም እግዚአብሔርን ማክበርና መፍራት ▪ በራሳችን ሀሳብ አለመሮጥ ራሳችንን ቆም ብሎ ማየት ▪ አለመታበይ በራስ ሀሳብ ችሎታ እና ከፍታ አለመታመን እግዚአብሔር ሁልጊዜ ትክክል መሆኑን ▪ በእግዚአብሔር መታመ…
[media, no text]
ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ ኤርምያስ 28:11-17 ፦ ◈ ሐናንያ በሁለት ዓመት ውስጥ የባቢሎንን ንጉሥ የናቡከደነፆር ቀንበር ይሰበራል በማለት በእግዚአብሔር ስም የሐሰት ትንቢት ተናገረ። ነቢዩም ኤርምያስ ነቢዩን ሐናንያን፦ ሐናንያ ሆይ፥ ስማ፤ ይህ ሕዝብ በሐሰት እንዲታመን አድርገሃል እንጂ እግዚአብሔር አልላከህም። በእግዚአብሔር ላይ ዓመፅን ተናግረሃልና በዚህ ዓመት ትሞታለህ አለው። ነቢዩም ሐናንያ በዚያው ዓመት በሰባተኛው ወር ሞተ። ኤር…
የእምነታችንን ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን እንመልክት ዕብራውያን 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው። ² ለሽማግሌዎች የተመሰከረላቸው በዚህ ነውና። ³ ዓለሞች በእግዚአብሔር ቃል እንደ ተዘጋጁ፥ ስለዚህም የሚታየው ነገር ከሚታዩት እንዳልሆነ በእምነት እናስተውላለን። ◉ እምነት የማናየውን ነገር ተስፋ የምናደርገውን እንደ እግዚአብሔር ቃል/ተስፋ የሆነውን እንድንረዳ እና እርግጠኛ እን…