የመተኛት ወድድር ቢኖር አንድ የሚያሸንፍ እንስሳ ቢኖር ይሄኛው ነው። ስሎዝ የተሰኘው ይህ እንስሳ በየቀኑ 18… — 👨‍🏫 CC - የእውቀት መንደር 👩‍🏫 — TG.ME

የመተኛት ወድድር ቢኖር አንድ የሚያሸንፍ እንስሳ ቢኖር ይሄኛው ነው። ስሎዝ የተሰኘው ይህ እንስሳ በየቀኑ 18 ሰዓታትን ይተኛሉ። ይህ የሆነበት ምክኒያት metabolismአቸው በጣም ዝቅተኛ ስለሆነ እና ቅጠል ስለሚመገቡ ነው።

ሳይንሱ ረጅም ሰዐት የመተኛታቸው ምክኒያት በሚልዮኖች የሚቆጠር አመታት ዝቅተኛ ምግብ በሚኖርበት ጊዜ ህይወታቸውን ለማስቀጠል ያደረጉት ማሻሻል(evolution) ነው ይለናል!

SHARE @Curiosity_Chronicles
JOIN @CC_Memes
😁22❤10
May 7, 2026 5K 4 4