🎓 ለስኮላርሺፕ እያመለከቱ ነው? የEnglish Proficiency Test ያሳስብዎታል?
እንግዲያውስ ትክክለኛውን ቦታ አግኝተዋል! 🎯
🌟 Duolingo English Test (DET) ይምረጡ ። ለምን?
💰 ከIELTS እና TOEFL ጋር ሲነፃፀር በእጅጉ ርካሽ ነው።
📝 ከIELTS እና TOEFL ጋር ሲነፃፀር በጣም ቀላል ነው።
🏠 ከቤትዎ ሆነው ሚፈተኑት።
🎁 3 ነፃ የሙከራ እድሎች አሉ።
🌍 በብዙ ዩኒቨርሲቲዎችና ተቋማት ተቀባይነት አለው ።
🚀 ለምን DET Support ይምረጡ?
🔗 ልዩ እና ጠቃሚ የመረጃ ሊንኮች
📚 በአጭር ጊዜ ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ የተረጋገጡ ስትራቴጂዎች
🎯 እንደፍላጎትዎና እንደደረጃዎ የሚዘጋጅ ልዩ የጥናት እቅድ
👥 ተመሳሳይ ዓላማ ካላቸው ተማሪዎች ጋር የሚያገናኝ ማህበረሰብ
📩 ታዲያ ምን እየጠበቁ ነው?
ስለ DET Support ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በTelegram ያግኙን፦
@Beexousia
Forwarded fromDET support
2
1August 26, 2026 932 1 2