ሰዎችንና እቃዎችን ከአካባቢያቸው ነጥለን ጀርባው ላይ ሌላ ነገር ማስገባት ስንፈልግ አረንጓዴ ጀርባ… — 👨‍🏫 CC - የእውቀት መንደር 👩‍🏫 — TG.ME

ሰዎችንና እቃዎችን ከአካባቢያቸው ነጥለን ጀርባው ላይ ሌላ ነገር ማስገባት ስንፈልግ አረንጓዴ ጀርባ የምንጠቀምበት ምክንያት ቀለሙ ከኛ የቆለዳ ቀለም በጣም የተለየ፣ ብዙ ጊዜ የማይለበስና ለየት ብሎ የማይወጣ ከመሆኑም በተጨማሪ በsensors ተለይቶ ሊታይ ስለሚችልም ነው!

SHARE @Curiosity_Chronicles
JOIN @CC_Memes
👍21🤯5❤3👏2
April 23, 2026 4.3K 1 7