💡 ክሪፕቶ ከረንሲ ለምን ተፈጠረ?
ክሪፕቶ ከረንሲ የተፈጠረው በባህላዊ የገንዘብ ስርዓት ውስጥ ያሉ መሰረታዊ ችግሮችን ለመፍታት ነው።
ዋነኛ ምክንያቶችም የሚከተለት ናቸው ፦
🔹 ማዕከላዊነት (Centralization)
ገንዘብ በመንግስታትና ባንኮች ብቻ ቁጥጥር ስር ብቻ መተዳደሩ።
🔹 የእምነት ችግር(lack of trust)
ሰዎች ባንኮች እና መካከለኛ ተቋማት ላይ ያላቸው እምነት በሙስና ፣ በዋጋ ግሽፈት እና በኢኮኖሚ ቀውሶች ምክንያት መቀነስ።
🔹 የድንበር ግዴታዎች (boarder restrictions)
ከአገር ወደ አገር ገንዘብ ማስተላለፍ ውድ ፣ ብዙ ጊዜ የሚወስድ እና ቁጥጥር የበዛበት መሆኑ።
🔹 የዋጋ ግሽፈት( inflation )
መንግስታት ተጨማሪ ገንዘብ አሳትመው ወደ ገበያ ባስገቡ ቁጥር የገንዘብ ዋጋን ማቀነስ።
ስለዚህ ክሪፕቶ እምነትን በሰው ፈንታ በሂሳብና በኮድ እንዲመሰረት አደረገ።
የመጀመሪያውም ክሪፕቶ ከረንሲም በ2009 ዓ.ም በቢትኮይን ተጀመረ፤ ፈጣሪው ሳቶሺ ነው።
📈 ታዲያ ሰዎች ክሪፕቶን ለምን ትሬድ ያደርጋሉ?
ሁልጊዜ ክሪፕቶ ዋጋ ስለሚንቀሳቀስ ነው እንቅስቃሴ ደግሞ እድል ይፈጥራል።
ዋጋ በአቅርቦትና ፍላጎት ፣ ዜና እና ተቀባይነት ፣ ፍርሃትና ስጋት (Market Sentiment) ፣ የካፒታል ፍሰት እና ቴክኖሎጂ ለውጦች ምክንያት ይለወጣል።
🧠 ትሬዲንግ ቁማር አይደለም በዝግታ የምንማረው ክህሎት ነው ፤ የትሬዲንግ መሰረታዊ ሎጂኮች ወይም ክሪፕቶ ትሬዲድ የምናደርግበት ቀላሉ መንገድ
🔹 ዝቅተኛ ሲሆን መግዛት
🔹 ከፍ ሲል መሸጥ
🔹 አደጋን መቆጣጠርን ቅድሚያ መስጠት
🔹 የሰው ስነ–ልቦና ይደጋገማል ስለዚህ ቻርትም ይደጋገማል
ባይናስ አካውንት ለመፍጠር በቀላሉ ይክፈቱ በክሪፕቶ ይገበያዪ!
➡ https://www.binance.com/join?ref=966526002












