Crypto Farmers [ኢት]: post #1690 — TG.ME

"ሚሊሻዎች ስልክ መበርበር ስለጀመሩ ስትመጣ ፎቶዎች ላይ ተጠንቀቅ" አለኝ አንዱ ወዳጄ።

"አይ ግዴለም ወስደው ሲመርምሩ ቢያድሩ እንዲህ አይነት ፎቶዎችን ነው የሚያገኙት" ብየ እነዚህን ፎቶዎች ላኩለት።

"አይ 'ይሄማ የጦርነት እቅድ ነው' ይሉሃል" ብሎኝ ይሄው ብቻዬን እንደ እብድ እየሳኩላችሁ ነው።
😁1🤣1
February 11, 2026 58