አርሴናል አስቶንቪላን በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል:: በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ወደ… — @Banchi Abera ከሰበታ💚💛❤ — TG.ME

አርሴናል አስቶንቪላን በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል::

በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ወደ ቪላ ፓርክ ተጉዞ አስቶን ቪላን የገጠመው ሻምፒዮኑ አርሴናል በቡካዮ ሳካ ብቸኛ ግን 1ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል::
August 31, 2026 22 1