ሊቨርፑል በተከታታይ ነጥብ ጥሏል:: በሁለተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው አንፊልድ ኖቲንግሃም… — @Banchi Abera ከሰበታ💚💛❤ — TG.ME

ሊቨርፑል በተከታታይ ነጥብ ጥሏል::

በሁለተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው አንፊልድ ኖቲንግሃም ፎረስተን የገጠመው ሊቨርፑል 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል:: በጨዋታው እንግዳዎቹ በንዶዬ የ24ኛ እና በጊብስዋይት የ70ኛ ደቂቃ ግቦች ሁለት ጊዜ መሪ መሆን ችለው የነበረ ቢሆንም አሌክሳንደር ኢሳቅ 60ኛው ደቂቃ ላይ እና ቪክቶር ሙኖዝ 82ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠሯቸው ግቦች ቀያዮቹን ከሽንፈት ታድገዋል::

ውጤቱን ተከትሎ በአንዶኒ ኢራኦላ የሚመራው ሊቨርፑል ከሁለት ጨዋታዎች ሁለት ነጥቦችን ብቻ መሰብሰብ ችሏል::
August 29, 2026 101 1