90ኛው ደቂቃ ድረስ 2ለ0 እየተመራ የቆየው ፒኤስጂ ነጥብ ተጋርቶ ወቷል:: በፈረንሳይ ሊግ አ ከሜዳው ውጪ… — @Banchi Abera ከሰበታ💚💛❤ — TG.ME

90ኛው ደቂቃ ድረስ 2ለ0 እየተመራ የቆየው ፒኤስጂ ነጥብ ተጋርቶ ወቷል::

በፈረንሳይ ሊግ አ ከሜዳው ውጪ ሊልን የገጠመው ፓሪስ ሴንት ዤርመን 90ኛው ደቂቃ ድረስ 2ለ0 እየተመራ የቆየ ቢሆንም ቪቲንሃ እና ማርኪንሆስ ባስቆጠሯቸው ግቦች ነጥብ መጋራት ችሏል::

በጨዋታው ሀራልድሰን እና ባካዋ ለሊል ግብ ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ሲሆኑ ኦልቪየር ዢሩ ሁለት ለግብ የሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል::
August 28, 2026 109